ready

Ready DC
 

DC Agency Top Menu


-A +A
Bookmark and Share

የአሸባሪዎች ጥቃት

የአሸባሪ አደጋዎች ጥላጫን ለማስረጽ እና በሰዎች እና ቦታዎች ላይ ጉዳት ለማድረስ ሲባል የሚሰነዘር ዓለማቀፋዊ ክሰተት ነዉ፡ አሸባራች የሚፈለገዉን ዉጤት ለማምጣት ተክኖሎጂዎችን፤ኬሚካሎችን፤ መሳሪያዎችንና ቁሳቁሶችን ሊጠቀሙ የሚችሉ ሲሆን እነዚህ አደጋዎች የሚከሰቱት ጥቂት ወይም ምንም ማስጠንቀቂያ በለሌበት ነዉ፡፡ የኮሎምቢያ ዲስትሪክትን እና ዜጎችዋን እያሰጋ ያለዉ አሸባሪነት የተኩስ ክስተቶችን እና የራዲዮ ሞገዶችን የሚያዛቡ መሳሪያዎችን መጠቀምን ሊያካትት ይችላል፡፡ እራሶትን፣ ቤተሰብዎትን፣ የቤት እንስሳቶቾትንና ማህበረሰቦትን ለመጠበቅ የቅድመ ማስጠንቀቂያዎችን ይወቁ፡፡

በእርስዎ ላይ ስጋት የሚያስከትሉ አደጋዎችን በተመለከተ መረጃ ለማግኘት የሬዲዲሲ ደረ ገጽን ይጠቀሙ፡፡ ዲስትሪክቱን ስለሚያጠቃ እያንዳንዱ አደጋ ስለ አደጋው ባህሪያት የአደጋዎቹን ተጽእኖ ለ መቀነስ ወይንም ለማስወገድ ሊወሰዱ የሚገቡ እርምጃዎችን እና በክስቱተ ወቅት እና ከክስተቱ በኃላ ምን ማድረግ እንዳለብዎት ረዲዲሲ መረጃ ይሰጥዎታል፡፡